በኃጢያትህ አትሙት (Don’t Die in Your Sins – Amharic)

Original price was: $12.99.Current price is: $9.99.

Preorder – To be released 5-1-2025
ሰዎች በህይወት አባዜ የተጠመዱ ናቸው፤ ማንም ሰው መሞት አይፈልግም።  እንዲያውም ሞትን እጅግ በጣም እንፈራለን።

Quantity Discount
2 - 12 48%
13 - 100 55%
101 + 64%
SKU: DDIA 65006 Categories: , , Author:

Share this product

ሰዎች በህይወት አባዜ የተጠመዱ ናቸው፤ ማንም ሰው መሞት አይፈልግም።  እንዲያውም ሞትን እጅግ በጣም እንፈራለን።

ብዙዎቻችን ‹‹አንድ ጊዜ ብቻ ነው የምትኖረው›› የሚለውን አባባል ጠንቅቀን እናውቀዋለን። ይሁን እንጂ፣ ራሳችንን አንድ በጣም ወሳኝ ጥያቄ መጠየቅ አለብን፦ ከሞትን በኋላ ምን እንሆናለን?

ለአብዛኛዎቹ ሰዎች ሞት ታላቅ ምስጢር ነው አሊያም ትልቅ የክህደት ጉዳይ ነው። የሆኖው ሆኖ፣ እውነታው ይቀጥላል – ሁላችንም እንሞታለን። ያለውይህ ሕይወት ብቻ ካልሆነስ? ከሞት በኋላ ሕይወት ቢኖርስ? ካለ፣ ከሞትን በኋላ ስለሚሆነው ነገር ማን ሊነግረን ይችላል? ኢየሱስ፣ በሰማይ ባለው የመጀመሪያው ተሞክሮ እና ስለ ወደፊቱ ጊዜ ባለው እውቀት ሊነግረን ይችላል። ከሞት በኋላ ስላለው ህይወት አስመልክቶ ሶስት መሠረታዊ እውነታዎችን አቅርቦልናል።

  1. ከሞት በኋላ ሕይወት አለ።
  2. ሁሉም ሰው መምረጥ ያለበት ሁለት መድረሻዎች አሉ።
  3. ትክክለኛውን ምርጫ ማድረግህን ለማረጋገጥ የሚያስችል መንገድ አለ።

አሁኑኑ፣ በውሃ ጥም ልትሞት ትችላለህ፣ ነገር ግን በጥማትህ መጥፋት የለብህም። እንዲሁ፣ በኃጢአት ልትሸነፍ ትችላለህ፣ ነገር ግን በኃጢአትህ መሞት የለብህም። ስትሞት የዘላለም ህይወትና ደስታ እንደምታገኝ ለማረጋገጥ ስትል አሁን ማድረግ የምትችለው ነገር አለ።

በዚህ ህይወትህ ውስጥ ልታደርገው የተገባ በጣም አስፈላጊው ነገር በኃጢአትህ አለመሞትህን እርግጠኛ መሆን ነው።

እግዚአብሔር ልጁን ወደ ዓለም የላከው በዓለም ለመፍረድ ሳይሆን፣ ዓለምን በእርሱ ለማዳን ነው። – ዮሐንስ 3፥17